oromoland.wordpress.com
በቀለ ገርባ ስለሰላማዊ ትግል አብዝቶ ያወራል
እሁድ ጠዋትን በዝዋይ ማረሚያ ቤት — በቀለ ገርባን አገኘነው። የዞን ዘጠኝ አባላትና ወዳጆቻችን ደርዘን ሆነን ዛሬ (ሰኔ 30/2013) ወደዝዋይ የተዛወሩ እስረኞችን ለመጠየቅ ሄድን።በመጀመሪያ ያገኘነው በቀለ ገርባን ነበር። መልከ መልካሙ በቀለ አውርተው የሚጠግቡት ዓይነት ሰው እንደሆነ ለማወቅ ሄዶ ማየት ያስፈ…